Quantcast
Channel: Tigrai – Horn Affairs
Viewing all articles
Browse latest Browse all 55

አጭር ቃለ-ምልልስ ከ“ኢፈርት” ኩባንያ የቀድሞ ባለሙያ ጋር

$
0
0
(Daniel Berhane) ባለፉት በርካታ ሳምንታት  “ትዕምት” ወይም “ኢፈርት” በሚል የምህፃረ-ቃል መጠሪያዎቹ የሚታወቀው “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ኩባንያ በሹም ሽር እንደተጠመደ ይወራል:: ሂደቱ ስላልተጠናቀቀ እና/ወይም በተዛማጅ ምክንያቶች የተረጋገጠ ዜና ማቅረብ ሆነ ይፋዊ መረጃ ለማግኘት ቢያዳግትም ከኩባንያው ቅርበት ያለው ግለሰብ በመጋበዝ አጠቃላይ በሆኑ እና የዚህን ብሎግ አንባቢያን ትኩረት በሚስሉ ነጥቦች ላይ አጠር ያለ ቃለ-ምልልስ አድርገናል:: “ትካል ዕግሪ ምትካል ትግራይ(ትዕምት)” ወይም (Endowment … Read more

Viewing all articles
Browse latest Browse all 55

Trending Articles